የመዋቅራዊ ፕላን ዓላማዎች ምንድን ናቸው?
ከተማው በፕላን ሕግ እንዲመራ ማስቻል፣
በከተማው ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በፕላን በመምራትና በመቆጣጠር የከተማውን ዕድገት እና ልማት ማሻሻል እና
በከተማው ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመዘገበ ያለውን ዕድገት እና ልማት በፕላን መደገፍ ቀጣይነቱን የበለጠ ማረጋገጥ ነው፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.