የመዋቅራዊ ፕላን ዓላማዎች ምንድን ናቸው?

image description
- ውስጥ ዜና    0

የመዋቅራዊ ፕላን ዓላማዎች ምንድን ናቸው?

 ከተማው በፕላን ሕግ እንዲመራ ማስቻል፣

 በከተማው ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በፕላን በመምራትና በመቆጣጠር የከተማውን ዕድገት እና ልማት ማሻሻል እና

 በከተማው ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመዘገበ ያለውን ዕድገት እና ልማት በፕላን መደገፍ ቀጣይነቱን የበለጠ ማረጋገጥ ነው፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.