የመዋቅራዊ ፕላን ክፍሎች
በአዋጁ ውስጥ የተካተቱት የመዋቅራዊ ፕላን ክፍሎች ምንድን ናቸው?
መዋቅራዊ ፕላኑ የሚከተሉት የመዋቅራዊ ፕላን ክፍሎች ይኖሩታል፡፡
- የመሬት አጠቃቀም ፕላን፣
- የመንገድና መጓጓዣ መረብ ፕላን፣
- የሕንፃ ከፍታ ፕላን፣
- በኮሚሽኑ (በአሁኑ ስያሜ በቢሮው) ታትሞ የሚሰራጭ የፕላን ማጠቃለያ ሰነድ እና
- በኮሚሽኑ (በአሁኑ ስያሜ በቢሮው) ታትሞ የሚሰራጩ የከተማ ፕላን የአሰራር ደንቦች፣ ሙያዊ ልምዶች እና ደረጃዎች መመሪያ ናቸው፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.