.jpg)
ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ቢሮዉ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ፤ መጪውን የትንሳዔ በዓል ምክንያት በማድረግ፡- ለቢሮዉ ሠራተኞች፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ቢሮዉ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።
የቢሮዉ ኃላፊ ዳዲ ወዳጆ (ዶ/ር) በዓሉ የሠላም፤ የፍቅር፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እንዲሆን ማዕድ ማጋራቱን በመሩበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.