አገልግሎቶች
የእኛን አገልግሎቶች እና መረጃ ያግኙ
ስለ እኛ ስለ እኛ የሚከተለውን መረጃ እናቀርባለን.
icon
የማህበራዊ ኢኮኖሚ ስታቲስቲክስ መረጃዎችን ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና ማቀናበርና የዶክመንቴሽን አገልግሎት መስጠት
icon
የስፓሻል ፕላን መረጃዎችን ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና ማቀናበርና ማሰራጨት
icon
የሴክተር መሥሪያ ቤቶችን የእቅድ አፈጻጸም ክትትል በማድረግ ግብረ-መልስ መስጠት፣
icon
የሩብ ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
የ6 ወር የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
ዓመታዊ የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
የሁለት ዓመት ተኩል ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
የአምስት ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
የአሥር ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
icon
የሁለት ዓመት ተኩል ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድን መከለስ፣
icon
የአምስት ዓመት ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣
icon
የአሥር ዓመት ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣
icon
የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ አፈፃፀም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ አፈፃፀም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤
icon
የመሬት አጠቃቀም ፕላን አፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤
icon
የመሰረተ ልማት ፕላን አፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤
icon
የአካባቢ መጠበቂያ ቦታዎች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ፕላን የአፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤
icon
የመሬት አጠቃቀም እና የህንፃ ከፍታ ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣
icon
የጥናት ክልሉ የማህበራዊ ኢኮኖሚ ልማት ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣
icon
የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ክትትል፣ ግምገማ እና ምዘና ማከናወን
icon
የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት
icon
የስፓሻል ፕላን አፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር ስራዎችን ማካሄድ
icon
የአካባቢ ልማት እና የከተማ ዲዛይን ፕላን ማዘጋጀትና መከለስ፣
የአካባቢ ልማት እና የከተማ ዲዛይን ፕላን ማዘጋጀትና መከለስ : የአካባቢ ልማት እና የከተማ ዲዛይን ፕላን ማዘጋጀትና መከለስ::
ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
icon
መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት
መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ icon icon