መዋቅራዊ ፕላን ዝግጀትና ምላሽ ሰጪ ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
አቶ

የተቋሙን ስትራቴጂክ ዕቅድ መሰረት በማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ዓመታዊ ዕቅድ፤ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ሲጸድቅ ለፈፃሚዎች ያስተዋውቃል፣ በሥራ ላይ እዲውል ያደርጋል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ለዳይሬክቶሬቱ ሥራ የሚያገለግሉ የሰው ኃይል እና ልዩ ልዩ ግብዓቶች እንዲሟሉ ያደርጋል፣ በአግባቡ ሥራ ላይ መዋላቸውንም ያረጋግጣል፣ የዳይሬክቶሬቱን ሥራ ለማከናወን ምቹ የሥራ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል፣ የዳይሬክቶሬቱን ሥራ በበላይነት ያስተባብራል፣ ያደራጃል፣ ይመራል፣ ይቆጣጠራል፣ ውሳኔ ለሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች አስፈለጊውን ውሳኔ ይሰጣል፣