ክስተቶች

ውስጥ የከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄ

image description
የመጀመሪያ ቀን icon
የመጨረሻ ቀን icon
አካባቢ አዲስ

 

”ህዳር ሲፀዳ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደው ያለውን የከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄ መሰረት የ4ቱ የመሬት ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ዙሪያ ላይ በዘመቻ ይፀዳል፡፡

በፕላንና ልማት ቢሮ የስፓሻል ፕላን ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ መዓዛ መንግስቱ እንደተናገሩት ሁሉም ሰው ከመኖሪያቸው እና ከመስሪያቤታቸው አከባቢው በማፅዳት ቆሻሻውን በአግባቡ በማስወገድና መልሶ ወደ ጥቅም እንዲውል በማድረግ ውብ፤ ፅዱና ምቹ አካባቢ ውስጥ መኖር እንዳለባቸው ገልፀዋል፡፡

  • icon 9:30am - 1:00pm
  • አዲስ

Related Events

image description
የከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄ

  • አዲስ
More Details