የከተማ ስፓሻል ኘላን ዝግጅት ዘርፍ
ዘርፍ ኃላፊ:
አቶ ጫላ በቀለ

የአካባቢ መጠበቂያ ቦታዎች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ፕላን የአፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤ የመሰረተ ልማት ፕላን አፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤ የመሬት አጠቃቀም ፕላን አፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ አፈፃፀም ክትትልና ቁጥጥር እና የትግበራ ግምገማ ማከናወን፤ የፕላን አፈፃፀም ኦዲት ማድረግ የፕላን አፈፃፀም ስርፀት ሥራዎችን ማከናወን፤ የአሰራር ጥራት ኦዲት ሥራዎችን ማከናወን፡፡
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
icon
መዋቅራዊ ፕላን ዝግጀትና ምላሽ ሰጪ ዳይሬክቶሬት
የአካባቢ መጠበቂያ ቦታዎች አረንጓዴ መሰረተ ልማ...
icon
icon
የአካባቢ ልማት ፕላንና የከተማ ዲዛይን ዝግጅት ዳይሬክቶሬት
የአካባቢ መጠበቂያ ቦታዎች አረንጓዴ መሰረተ ልማ...
icon