ዘርፎች

የከተማ ስፓሻል ኘላን አፈፃፀም ክትትል ቁጥጥር ዘርፍ

ዘርፍ ኃላፊ:

ወ/ሮ መዓዛ መንግስቱ

image description

መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት ፡ መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት፣ መዋቅራዊ ፕላን ማሻሻል፣ የመሠረተ ልማት ዲዛይን መርምሮ ማጽደቅ፣ ከተማ አቀፍ የተቀናጀ መሰረተ ልማት ፕላን ማዘጋጀት፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጥናት ማከናወን፣ ስፓሻል ፕላን ላይ ማብራሪያ/አስተያየት መስጠት፣ የአካባቢ ልማት እና የከተማ ዲዛይን ፕላን ማዘጋጀትና መከለስ፣ የጥናት ክልሉ የማህበራዊ ኢኮኖሚ ልማት ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣ የመሬት አጠቃቀም እና የህንፃ ከፍታ ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣ የአካባቢ ጥበቃ ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣ የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ፕላን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፣ የኧርባን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሻሻል፡፡

በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:

icon

የስፓሻል ኘላን አፈፃፀም ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት

መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት...

icon
icon

በፕላን አፈፃፀም ኦዲት ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች

መዋቅራዊ ፕላን ማዘጋጀት/ማሻሻልና ምላሽ መስጠት...

icon