የከተማ ማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ዘርፍ
ዘርፍ ኃላፊ:
አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ
በዘርፉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የአሥር ዓመት ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣ የአምስት ዓመት ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣ የሁለት ዓመት ተኩል ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድን መከለስ፣ ዓመታዊ ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣ የ6 ወር ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድን መከለስ፣ የስነህዝብ ፖሊሲ በከተማው ውስጥ መፈጸምና ማስፈጸም፣ የአሥር ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የአምስት ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የሁለት ዓመት ተኩል ማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ ዓመታዊ የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የ6 ወር የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የሩብ ዓመት የማህበረ-ምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማዘጋጀት፣ የሴክተር መሥሪያ ቤቶችን የእቅድ አፈጻጸም ክትትል በማድረግ ግብረ-መልስ መስጠት፣ የልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ማድረግ፣ የተቋማት አፈፃፀም ምዘና ማካሄድ፡፡
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
ማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸምም ክትትል፣ ግምገማ እና ምዘና ዳይሬክቶሬት
በዘርፉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የአሥር ዓ...
iconየማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕቅድ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት
በዘርፉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የአሥር ዓ...
icon